በሳኡዲ አረቢያ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየደረሰባቸው የሚገኙ በስደት ላይ ያሉ ኢትዮጵያውያንን በሚመለከት ከስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጵያ የተሰጠ መግለጫ

የኢትዮጵያ መንግስት በሳዑዲ አረቢያ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ያሉ እና የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈፀመባቸው የሚገኙ ዜጎቻችንን ወደ ሃገር ለመመለስ በርካታ እንቅስቃሴዎችን ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ በዚህም በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉ […]