አፋጣኝ መፍትሄ የሚሻው ተደጋጋሚ እና አሰቃቂ የዜጎች እልቂት በኢትዮጲያ

የስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጵያ አስቸኳይ ጥሪ ዜጎች በሀገራቸው በመረጡት ስፍራ በሰላም የመኖር እንዲሁም ንብረት የማፍራት እና ቤተሰብ መስርተው ልጆቻቸውን በተረጋጋ ሁኔታ የማሳደግ ሰብአዊ መብት እንዳላቸው በሀገሪቱ ህገ-መንግስት እና ሌሎች ኢትዮጲያ […]