ለነጻና ፍትሐዊ ምርጫ የሰብአዊ መብቶች መከበር ወሳኝ ነው

ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጵያ ከዚህ በፊት ባወጣቸው ተደጋጋሚ ጋዜጣዊ መግለጫዎች መንግስት ኢትዮጵያ ፈርማ በተቀበለቻቸው በአለም አቀፍ ድንጋጌዎች እና በሕገ መንግስቱ የተጣሉበትን የዜጎችን መሰረታዊ መብቶች እና ነጻነቶች የማክበር እና የማስከበር ኃላፊነቱን […]