በትግራይ ክልል ከጦርነት ማግስት በዜጎች ላይ እየተፈፀሙ ያሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መንግስታዊ ትኩረትን ይሻሉ!!

ጋዜጣዊ መግለጫ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በትግራይ ክልል የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እና ሰፊ የሆነ የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት አለመሟላት በዜጎች ላይ እያስከተለ ያለው ጉዳት ድርጅታችንን እጅጉን ያሳስበዋል፡፡ የሰብአዊ […]