የዜጎች ማንነትን መሰረት አድርገው ጥቃት እየፈፀሙ የሚገኙ ግለሰቦችንና ቡድኖችን መንግስት በህግ ተጠያቂ ሊያደርግ ይገባል፡፡

ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጵያ በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች የዜጎችን ማንነት መሰረት አድርገው የሚፈፀሙ ጥቃቶች እንዲቆሙ በተደጋጋሚ በሚያወጣቸው ጋዜጣዊ መግለጫዎች ሲያሳስብ ቆይቶል፡፡ ነገር ግን ይህ ድርጊት አድማሱን በማስፋት እና በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች […]