በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ማንነት መሰረት አድርገው የሚደርሱ ተደጋጋሚ ጥቃቶቸን መንግስት ሊያስቆም ይገባል!!!

ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጵያ በህዳር ወር በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው የሰብአዊ መብት አያያዝ ረገድ የተስተዋሉ ዋና ዋና ክስተቶችን መሰረት በማድረግ ይህንን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቶል፡፡ ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጵያ በሀገሪቱ በተደጋጋሚ የዜጎችን […]