አፋጣኝ ትኩረት በጦርነቱ ምክኒያት ለተፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እና ተጎጂዎች

አለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ለ73ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል፡፡ ሰብአዊ መብቶችን ማክበር በእለት ተእለት እንቅስቃሴአችንና ባህሪያችን ሊተገበር የሚገባው ቢሆንም ቀኑ በአለም አቀፍ ደረጃ መዘከሩ ሰብአዊ መብቶችን ማክበር […]