በጦርነቱ ምክንያት እየደረሰ ያለው ሰብአዊ ቀውስ እና በዜጎች ማንነት ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች አስቸኳይ መፍትሔ ሊሰጣቸው ይገባል!!!

ጋዜጣዊ መግለጫ ባሳለፍነው ወር በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው የሰብአዊ መብት አያያዝ ረገድ የተስተዋሉ ዋና ዋና ክስተቶችን እና የመብት ጥሰቶች ላይ መሰረት በማድረግ ይህንን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡  ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ […]