በኦሮሚያ ክልል ብሔርን እና ሀይማኖትን መሰረት በማድረግ የተፈፀመው ጥቃት በገለልተኛ አካል ሊጣራ ይገባዋል!

ጋዜጣዊ መግለጫ ሐምሌ 26፣ 2012 ዓ.ም የኢትዮጵያ መንግስት ገለልተኛ የሆኑ ባለሙያወችን እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽንን ያካተተ ገለልተኛ አጣሪ ቡድን በማቋቋም ከአድሎ የፀዳ ምርመራ ሊያካሂድ ይገባል።  የጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ […]